On Amazon.it: https://www.amazon.it/Complete-Concordances-James-Bible-Azzur/dp/B0F1V2T1GJ/


Wikipedia - ብርቱካን (ፍሬ)

ብርቱካን (ፍሬ)

ከWikipedia

ብርቱካን በቅርጫት።
ብርቱካን በቅርጫት።
ይህ ፅሑፍ ስለ ፍሬው ነው። ስለ ቀለሙ ለማወቅ፣ ብርቱካን (ቀለም) የሚል አርዕስት ወደፊት ይኖራል።

ብርቱካን (ወይም ኦሬንጅ) ማለት የዛፍ አይነትም ሆነ በተለይ የዚሁ ዛፍ ፍሬ ማለት ነው። የሌሎች አትክልት ክልስ ሆኖ ከጥንት እንደ ለማ ይታሥባል። እርዝማኔው እስከ 10 ሜትር ድረስ ቢደርስም ዛፉ ትንሽ ይባላል፤ ቡቃያው እሾህ አለበትና ቅጠሎቹ ከ4 እስከ 10 ሳንቲሜትር ድረስ የሚዘረጉ እንደ ጥድም ወገን መቸም የማይረግፉ ናቸው። የፍሬው መጀመርያ ትውልድ በደቡብ-ምሥራቃዊ እስያ በህንደኬ፣ በቬትናም ወይም በደቡብ ቻይና ተገኘ።

ይዞታ

[ለማስተካከል] ስለ እርሻና ስለጥቅም

የብርቱካን እርሻ በብዙ አገሮች ምጣኔ ሀብት በጣም ታላቅ የንግድ ሥራ ነው። እዚህ ማለት በአሜሪካ፣ በሜዲቴራኔያን አገሮች፣ በሮማንያ፣ በደቡብ አፍሪካ፣ በቻይና፣ በአውስትራልያም ይከትታል።

ብርቱካን በዓለሙ ውስጥ ሙቅ አየር በሚገኝበት በሰፊ ይበቅላል፤ የብርቱካንም ጣዕም ከጣፋጭ እስከ ኮምጣጣ ድረስ ይለያል። ፍሬው በተለመደ ይላጣል ጥሬም ሆኖ ይበላል፤ አለዚያ ለጭማቂው ይጨመቃል። ወፍራምና መራራ ልጣጩ በተለመደ ወደ ቆሻሻ ይጣላል፤ ነገር ግን በክብደትና በሙቀት አማካኝነት ውሃውን በማስወግድ፣ ለመኖ ሊጠቅም ይችላል። ባንዳንድ የምግብ አሠራር ዘዴ ደግሞ፣ እንደ ጣዕም ወይም እንደ መከሸን ይጨመራል። የልጣጩ አፍአዊው ቆዳ በልዩ መሣርያ በቀጭን ይፋቃልና ይሄ ጣዕሙ ለወጥ የሚወደድ ቅመም ያስገኛል። ከልጣጩ በታች ያለው ነጭና ሥሥ ሽፋን ስለማይረባ ይጣላል። ደግሞ የብርቱካን ዘይት አስታጋሽ መዓዛ ስላለው በሕክምና ይጠቅማል።

ከብርቱካን የተሠራ ሌላ ውጤት እንደሚከተለው ነው፦

  • የብርቱካን ጭማቂ በኒው ዮርክ ሸቀጣሸቅጥ ገበያ ላይ የሚነገድ የንግድ ዕቃ ነው። የዓለሙ አንደኛ ብርቱካን ጭማቂ የምታስገኝ ሀገር ብራዚል ስትሆን ሁለተኛዋ ፍሎሪዳ ክፍለሀገር በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ትሆናለች።
  • የብርቱካን ዘይት ልጣጩን በመጭመቅ ይሠራል። የዕንጨት ዕቃ መልክ ለማሳምር የጠቅማል፤ ደግሞ የእጅ ማጽዳት ቅባት ያደርጋል። የሚረጭ አይነት በሱቅ ሲሸጥ በጣም ኃይለኛ ማጽደጃ ነውና ለአካባቢ አይጎዳም አይመርዝምም።
  • የብርቱካን አበባ የፍሎሪዳ ክፍለሀገር ብሄራዊ ምልክት ቢሆን እንዲሁም በአንዳንድ ባሕል እምነት ውስጥ የመልካም ዕድል ምልክት ሆኛልና ለሙሽሪት እቅፍና ለጌጥ በሠርግ ጊዜ ለረጅም ዘመን ባሕላዊ ነበር። ያበባው ቅጠል ደግሞ መልካም መዓዛ ያለበት ሽቶ ሊሠራ ይችላል።
  • የብርቱካን አበባ ማር የሚሠራ የንብ ቀፎ በብርቱካን ደን ውስጥ በማበቡ ጊዜ በማስቀመጥ ነው። ይህ አደራረግ ደግሞ ዘር ያለባቸው ሌሎች አበቦች እንዲራቡ ያደርጋል። የብርቱካን አበባ ማር እጅግ የወደዳል ጣእሙም እንደ ብርቱካን ይመስላልና።

[ለማስተካከል] ወገኖች

እንዲያውም ብርቱካን፣ ሎሚ መንደሪን ወዘተ. ሁሉ የአንድ ወገን ናቸው ሁላቸው እርስ በርስ ማራባት ይችላሉ ማለት ነው። በተግባር እነኚህ አይነቶች እንጆሪ ይባላሉ ምክንያቱም ብዙ ዘር እያላቸው ሥጋቸውም ወፍራምና ለስላሳ ሆኖ ከአንድ ዕንቁላል ብቻ ያፈራሉ።

በምድር ላይ ጥቂት አይነቶች ይታረሳሉ። ለምሳሌ ጣፋጭ ብርቱካን የምትባል መጀመርያ በእስፓንያ አገር በቀለች፤ ይቺ ከሁሉ የምትወደድ አይነት ሆናለች። ጣፋጭ ብርቱካን እንደ አየሩ ሁኔታ በልዩ ልዩ መጠኖችና ቀለሞች ትገኛለች፤ አብዛኛው 12 ክፍሎች ውስጥ አሉባቸው።

የሴቪል ብርቱካን በሰፊ የምትታወቅ አሁንም በሜዲቴራኔያን አቅራቢያ በኩል የምትበቀል እጅግ ኮምጣጣ ብርቱካን ናት። ቆዳዋ ወፍራምና ስርጉዳት ያለው ነውና ማርማላታም ሆነ የብርቱካን አረቄ ለመስራት በጣም ትከብራለች። "ይብራ በብርቱካን ወጥ" ሲበሉ ብርቱካን የዚች አይነት ናት።

ባጋጣሚ በብራሲል አገር ውስጥ በ1812 ዓ.ም. በአንድ ገዳም በነበረ የብርቱካን እርሻ ከሆነ ድንገተኛ ለውጥ የተነሣ፤ "የእምብርት ብርቱካን" የሚባል አይነት መጀመርያ ተገኘ። ከዚያ በ1862 ዓ.ም. ነጠላ ቁራጭ ወደ ካሊፎርንያ ተዛዉሮ አዲስ የዓለም አቀፍ ብርቱካን ገበያ የዛኔ ተፈጠረ። ድንገተኛ ለውጡ "መንታ ፍሬ" ያደርጋልና ታናሹ መንታ በታላቁ ውስጥ ተሠውሮ ይገኛል። የእምብርት ብርቱካን ዘር ስለሌለው በድንግላዊ ዘዴ ይባዛል፤ የፍሬውም መጠን ከጣፋጭ በርቱካን ይበልጣል።

ቫሌንሲያ ወይም ሙርሲያ ብርቱካን በተለይ ለጭማቂ የሚመች ጣፋጭ አይነት ነው። መንደሪን ትመስለዋለች፣ ነገር ግን ይልቁን ትንሽና ጣፋጭ ናት፤ በመጨራሻም፣ "ድፍን ቀይ እምብርት" የተባለው የዚህ አይነት ከነመንታው ለውጥ እንደ እምብርት በርቱካን ነው።

[ለማስተካከል] የቃል ታሪክ

በድሮ ጊዜ ፖርቱጋል የምትባል አገር ለምሥራቅ አገሮች የጣፋጭ ብርቱካን ዋና አስገቢ ነበረች። ስለዚህ በብዙ ቋንቋዎች የፍሬው ስም ከዚያው መነሻ ተወስዷል። ለምሳሌ፦

  • ዓረብኛ - ቡርቱቃል
  • ፋርስ - ፖርተግሐል
  • ቱርክ - ፖርታካል
  • አዘርኛ - ፖርታጃል
  • ዘመናዊ ግሪክ - ፖርቶካሊ
  • ሩማንኛ - ፖርቶካላ
  • ቡልጋርኛ - ፖርቶካል
  • ጆርጅያ - ፖርቶቃሊ

ተብሎ ይሰየማል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን ያለባቸው ቃል ከሳንስክሪት "ናራንጋ" የወጣ ነው፤ በሌሎችም "የቻይና ቱፋህ" (አፕል) ወይም "የወርቅ ቱፋህ" የሚተረጎሙ ቃሎች ለብርቱካን ለማለት የጠቅማቸዋል።

Static Wikipedia March 2008 on valeriodistefano.com

aa   ab   af   ak   als   am   an   ang   ar   arc   as   ast   av   ay   az   ba   bar   bat_smg   bcl   be   be_x_old   bg   bh   bi   bm   bn   bo   bpy   br   bs   bug   bxr   ca   cbk_zam   cdo   ce   ceb   ch   cho   chr   chy   co   cr   crh   cs   csb   cv   cy   da   en   eo   es   et   eu   fa   ff   fi   fiu_vro   fj   fo   fr   frp   fur   fy   ga   gd   gl   glk   gn   got   gu   gv   ha   hak   haw   he   hi   ho   hr   hsb   ht   hu   hy   hz   ia   id   ie   ig   ii   ik   ilo   io   is   it   iu   ja   jbo   jv   ka   kab   kg   ki   kj   kk   kl   km   kn   ko   kr   ks   ksh   ku   kv   kw   ky   la   lad   lb   lbe   lg   li   lij   lmo   ln   lo   lt   lv   map_bms   mg   mh   mi   mk   ml   mn   mo   mr   ms   mt   mus   my   mzn   na   nah   nap   nds   nds_nl   ne   new   ng   nl   nn   nov  

Static Wikipedia (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2007 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu -

Static Wikipedia 2006 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu

Static Wikipedia February 2008 (no images)

aa - ab - af - ak - als - am - an - ang - ar - arc - as - ast - av - ay - az - ba - bar - bat_smg - bcl - be - be_x_old - bg - bh - bi - bm - bn - bo - bpy - br - bs - bug - bxr - ca - cbk_zam - cdo - ce - ceb - ch - cho - chr - chy - co - cr - crh - cs - csb - cu - cv - cy - da - de - diq - dsb - dv - dz - ee - el - eml - en - eo - es - et - eu - ext - fa - ff - fi - fiu_vro - fj - fo - fr - frp - fur - fy - ga - gan - gd - gl - glk - gn - got - gu - gv - ha - hak - haw - he - hi - hif - ho - hr - hsb - ht - hu - hy - hz - ia - id - ie - ig - ii - ik - ilo - io - is - it - iu - ja - jbo - jv - ka - kaa - kab - kg - ki - kj - kk - kl - km - kn - ko - kr - ks - ksh - ku - kv - kw - ky - la - lad - lb - lbe - lg - li - lij - lmo - ln - lo - lt - lv - map_bms - mdf - mg - mh - mi - mk - ml - mn - mo - mr - mt - mus - my - myv - mzn - na - nah - nap - nds - nds_nl - ne - new - ng - nl - nn - no - nov - nrm - nv - ny - oc - om - or - os - pa - pag - pam - pap - pdc - pi - pih - pl - pms - ps - pt - qu - quality - rm - rmy - rn - ro - roa_rup - roa_tara - ru - rw - sa - sah - sc - scn - sco - sd - se - sg - sh - si - simple - sk - sl - sm - sn - so - sr - srn - ss - st - stq - su - sv - sw - szl - ta - te - tet - tg - th - ti - tk - tl - tlh - tn - to - tpi - tr - ts - tt - tum - tw - ty - udm - ug - uk - ur - uz - ve - vec - vi - vls - vo - wa - war - wo - wuu - xal - xh - yi - yo - za - zea - zh - zh_classical - zh_min_nan - zh_yue - zu